Saturday, December 9, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

‹‹ፈትፍተው አፍሽ ላይ እስኪያደርጉልሽ አትጠብቂ››

ትኩስ ፅሁፎች

ልጄ ሆይ ስሚኝ የተከፈተ ምግብ አያተርፉም እየተባልን ስማችን ጠፍቷልና ልናድሰው ይገባል፡፡ በምንም ዓይነት ሁኔታ የተከደነ ምግብ ከፍተሽ አፍሽ ላይ እንዳታደርጊ ተጠንቀቂ አለቻት፡፡ ቡችላይቱም ‹‹እማዬ! የተከደነ ምግብ ከፍቼ ላለመብላት ጥንቃቄ አደርጋለሁ፡፡ ነገረ ግን ያልተከደነ ምግብ ባገኝስ ምን ማድረግ አለብኝ?›› አለቻት፡፡ እናትዋም ስትመልስ ‹‹የተከፈተ ምግብ ካገኘሽማ ፈትፍተው አፍሽ ላይ እስኪያደርጉልሽ አትጠብቂ›› አለቻት ይባላል፡፡

  • መክብብ አጥናው ‹‹ሁለገብ የአእምሮ ማዝናኛ›› (2005)
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች