አዲስ አበባ ለሁለት ቀናት ጥር 20 እና 21፣ 2010 ዓ.ም. ባስተናገደችው የመሪዎች ጉባዔ 55 የኅብረቱ አባል አገሮች መሪዎችና እንደራሴዎች ተገኝተዋል፡፡ ከነዚህ መካከል አዲሶቹ የላይቤሪያና የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንቶች ጆርጅ ዊሃ እና ኢመርሰን ምናንግዋ ይገኙባቸዋል፡፡ ለቀጣይ አንድ ዓመት ኅብረቱን በሊቀመንበርነት የሚመሩት የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ናቸው፡፡ ፎቶዎቹ ከአፍሪካ መሪዎች ባሻገር የአገሮች ተወካዮች የሚታዩበት ሲሆን፣ አንዱ በስተቀኝ መሀል ላይ የሚታዩት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ተቀዳ ዓለሙ (ዶ/ር) ናቸው፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -