አስፈላጊ ግብዓቶች
- 8 መካከለኛ ድንች
- 1 ኩባያ የተፈጨ ፎርማጆ
- 100 ግራም የዓሳማ ሥጋ አስፈላጊ ከሆነ
- 2 ኩባያ የተፈጨ ዳቦ
- 2 ቃሪያ
- 2 ኩባያ ወፍራም ባሽመል
- 6 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ
አሠራር
- ድንቹን አብስሎ በወፍራሙና በክቡ መቁረጥ፡፡
- ቃሪያውን በቁመቱ በቀጭኑ መቁረጥ፡፡
- ባሽመል መሥራት፡፡
- በባሽመሉ ውስጥ ፎርማጆ ጨምሮ እስኪዋሀሐድ ማማሰል፡፡
- ቅቤውን አቅልጦ ከተፈጨው ዳቦ ጋር መደባለቅ፡፡
- መጋገሪያው ዕቃውን ቅባት ቀብቶ ማዘጋጀት፡፡
- ድንቹን ከሥር አንጥፎ ባሽመል መጨመር፡፡ ቀጥሎ የተፈጨ ቃሪያ ነስንሶ እላዩ ላይ የተፈጨውን ዳቦ አድርጎ መሸፈን፡፡
- አስላፈላጊ ከሆነ የዓሳማ ሥጋ ቆራርጦ መጨመር፡፡
- ሙቀቱ 350 ዲግሪ ፋራንሃይት በሆነ ምድጃ ውስጥ ለሰላሳ ደቂቃ ማብሰል፡፡
ለአሥር ሰው እንደ አንደኛ ምግብ ይቀርባል፡፡
- ጽጌ ዕቁባሚካኤል ‹‹የእናት ጓዳ›› (1984)
R 1854 Balitina
Amete
የድንች ላዛኛ
አስፈላጊ ግብዓቶች
- 8 መካከለኛ ድንች
- 1 ኩባያ የተፈጨ ፎርማጆ
- 100 ግራም የዓሳማ ሥጋ አስፈላጊ ከሆነ
- 2 ኩባያ የተፈጨ ዳቦ
- 2 ቃሪያ
- 2 ኩባያ ወፍራም ባሽመል
- 6 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ
አሠራር
- ድንቹን አብስሎ በወፍራሙና በክቡ መቁረጥ፡፡
- ቃሪያውን በቁመቱ በቀጭኑ መቁረጥ፡፡
- ባሽመል መሥራት፡፡
- በባሽመሉ ውስጥ ፎርማጆ ጨምሮ እስኪዋሀሐድ ማማሰል፡፡
- ቅቤውን አቅልጦ ከተፈጨው ዳቦ ጋር መደባለቅ፡፡
- መጋገሪያው ዕቃውን ቅባት ቀብቶ ማዘጋጀት፡፡
- ድንቹን ከሥር አንጥፎ ባሽመል መጨመር፡፡ ቀጥሎ የተፈጨ ቃሪያ ነስንሶ እላዩ ላይ የተፈጨውን ዳቦ አድርጎ መሸፈን፡፡
- አስላፈላጊ ከሆነ የዓሳማ ሥጋ ቆራርጦ መጨመር፡፡
- ሙቀቱ 350 ዲግሪ ፋራንሃይት በሆነ ምድጃ ውስጥ ለሰላሳ ደቂቃ ማብሰል፡፡
ለአሥር ሰው እንደ አንደኛ ምግብ ይቀርባል፡፡
- ጽጌ ዕቁባሚካኤል ‹‹የእናት ጓዳ›› (1984)