Friday, June 9, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የዳግማዊ ቴዎድሮስ ሐውልት በደብረ ታቦር

ትኩስ ፅሁፎች

ኢትዮጵያን ከዘመነ መሳፍንት 86 ዓመታት በኋላ በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አንድ ላደረጉት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ (1847-1860)  በደብረ ታቦር ከተማ የቆመላቸው ሐውልት ማክሰኞ ጥር 29 ቀን 2010 ተመርቋል፡፡ አብመድ በድረ ገጹ በፎቶ አጅቦ እንደዘገበው፣ በሁለት ሚሊዮን ብር ወጪ ሐውልቱን ያስገነባው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ ‹‹አባ ታጠቅ ካሳ›› እና  ‹‹መይሳው›› በመባል ለሚታወቁት አፄ ቴዎድሮስ የታነፀውን ባለ 7.5 ሜትር ርዝመት ሐውልት የመረቁት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ያለው አባተና የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሒሩት ካሳው (ዶ/ር) ናቸው፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች