ዝግጅት፡- የኢትዮጵያና የኢራን ደራስያን የባህል ልውውጥ በሚደረግበት ዕለት፣ ኢትዮጵያውያን ገጣሚዎች በመሶብ የባህል ቡድን ታጅበው ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ የኢራን ታዋቂ ገጣሚዎች ሥራዎች በአማርኛ ተተርጉመው ይቀርባሉ፡፡ የኢራን የባህል ቡድን አባላትም የባህል ትርኢት ያቀርባሉ፡፡
ቀን፡- የካቲት 5
ሰዓት፡- 11፡30
ቦታ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር
አዘጋጅ፡- ኢራን ኤምባሲና እናት ማስታወቂያ