Sunday, December 4, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ኪንና ባህልምን የት?

  ምን የት?

  ቀን:

  ፊልም

  ዝግጅት፡- እስራኤልና ጀርመን ቅራኔያቸውን ወደኋላ ትተው በልዩ ልዩ ጉዳዮች ጥምረት ከጀመሩ 50 ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡ ይህንኑ ምክንያት በማድረግ የሁለቱ አገሮች ፊልሞች ጐን ለጐን እየታዩ ነው፡፡ ‹‹ጐ ፎር ዙከር›› የተሰኘና በጀርመን ያሉ እስራኤላውያን ያላቸውን ሕይወት የሚያሳይ አስቂኝ ፊልምም ይቀርባል፡፡

  ቀን፡- ግንቦት 6

  ሰዓት፡- 12፡30

  ቦታ፡- ጐተ ኢንስቲትዩት

  አዘጋጅ፡- ጐተ ኢንስቲትዩትና የእስራኤል ኤምባሲ

  የዳንስ ትዕይንት

  ዝግጅት፡- የኮንቴምፖራሪ ዳንስ ትዕይንት

  ቀን፡- ግንቦት 6 ቀን 2007 ዓ.ም.

  ሰዓት፡- ከምሽቱ 2፡00

  ቦታ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ

  አዘጋጅ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ

  ግጥምን በጃዝ

  ዝግጅት፡- በአኩስቲክ ጃዝና በጃዝ የታጀበ የግጥምና ወግ ምሽት

  ቀን፡- ግንቦት 7

  ሰዓት፡- 12፡00 – 2፡00

  ቦታ፡- ፓስፊክ ሆቴል

  አዘጋጅ፡- የኔታ ኪነ ጥበቦችና ፕሮሞሽን ክበብ

  spot_img
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ዳግም ነፍስ የዘራው የተማሪዎች ማርች ባንድ

  የሙያው ፍቅር ያደረባቸው ገና በልጅነታቸው ነው፡፡ በ1970ዎቹ መጀመርያ፣ ለቀለም...

  በስንደዶና ሰበዝ የተቃኘው ጥበብ

  በአንዋር አባቢ ተወልዳ ያደገችው መሀል አዲስ አበባ አራት ኪሎ ነው፡፡...

  አዲስ ጥረት የሚጠይቀው  ኤችአይቪ  ኤድስን  የመግታት  ንቅናቄ

  ‹‹ኤችአይቪ በመላው ዓለም  በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያጠቃ ዋነኛ የሕዝብ...

  የኅትመት ብርሃን ያየው ‹‹የቃቄ ወርድዎት›› ቴአትር

  ከአራት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መድረክ ላይ ይታይ...