ዝግጅት፡- ‹‹ባለቀን›› የተሰኘው የትንቢት ምናለ የግጥም መድበል ይመረቃል፡፡
ቀን፡- የካቲት 10 ቀን 2010 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 2፡30
ቦታ፡- ዮድ አቢሲኒያ ኢንተርናሽናል ሆቴል
አዘጋጅ፡- መሠረት የበጎ አድራጎት ድርጅት
***
ዝግጅት፡- ‹‹ርጢን›› የተሰኘው የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ መጽሐፍ ይመረቃል፡፡
ቀን፡- የካቲት 11
ሰዓት፡- 8፡00
ቦታ፡- መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አዳራሽ