የዮጋ ቀን
ዝግጅት፡- በአዲስ አበባ የሚገኙ የዮጋ ትምህርት ቤቶች በኅብረት የሚያከብሩት የመጀመሪያው የዮጋ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል፡፡
ቀን፡- ሰኔ 14 ቀን 2007 ዓ.ም.
ቦታ፡- ሒልተን ሆቴል
ዝክረ አብርሃም ረታ ዓለሙ
ዝግጅት፡- ደራሲና ጋዜጠኛ አብረሃም ረታ ዓለሙ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ ሰባት ዓመት ሆኖታል፡፡ በቅርቡ ‹‹አባቶችና ልጆች እና ሌሎች ታሪኮች›› የተሰኘ መጽሐፉ ለንባብ በቅቷል፡፡ አብርሃም የሚታወስበትና በሥራዎቹ ላይ ውይይት የሚደረግበት መድረክ ተዘጋጅቷል፡፡
ቀን፡- ሰኔ 20
ቦታ፡- ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አዳራሽ (ወመዘክር)
ሰዓት፡- ከጠዋቱ 3፡00
አዘጋጅ፡- ኢጋ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን
ዐውደ ርዕይ
ዝግጅት፡- ‹‹መክሊትን ፍለጋ›› የተሰኘ የ12 ታዳጊዎች የስዕል ዓውደ ርዕይ በመታየት ላይ ነው
ቀን፡- እስከ ሰኔ 18 ይቆያል
ቦታ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ጋለሪ
አዘጋጅ፡- ሙለተ ሃዮ አካዳሚና ተስፋ ለሕፃናት ድርጅት