Sunday, September 24, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍርፍሬ ከናፍር

ፍሬ ከናፍር

ቀን:

‹‹ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጋር በምናደርገው ውይይት እንደ አገርም ሆነ እንደ አኅጉር ከግብረ ሰዶማውያን መብት በላይ በጣም የሚያሳስቡን ሌሎች ጉዳዮች አሉን››

የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን ጉብኝት አስመልክተው ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፡፡ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ፕሬዚዳንት ኦባማ አገሪቱን ሲጎበኙ ‹በግብረ ሰዶማውያን መብት ጉዳይ ላይ ትነጋገራላችሁ ወይ?› ተብሎ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት መልስ፣ ይህ ጉዳይ ፈጽሞ አጀንዳ አይሆንም ብለዋል፡፡ ‹‹ይህ ጉዳይ የኬንያ ሕዝብ አጀንዳ አይደለም፡፡ በመሆኑም ፈጽሞ የመነጋሪያ ርዕስ አይሆንም፡፡ ከግብረ ሰዶማውያን መብት በላይ ሌሎች አሳሳቢ ጉዳዮች አሉ፤›› ብለዋል፡፡ የኢኮኖሚና የፀጥታ ጉዳዮችን በዋናነት ጠቅሰዋል፡፡ ድህነት ቅነሳ፣ የተሻለ የጤናና የትምህርት አገልግሎት፣ የተሻሻሉ መንገዶች፣ አስተማማኝ ፀጥታና ደኅንነት ቅድሚያ የሚሰጣቸው ዋነኛ ጉዳዮች ናቸው ብለዋል፡፡ ፀረ ሽብር ዘመቻንም እንዲሁ፡፡ በምሥሉ ላይ የሚታዩት ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ መግለጫ ሲሰጡ ነው፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን...

እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!

የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት...

ለዓለምም ለኢትዮጵያም ሰላም እንታገል

በበቀለ ሹሜ ያለፉት ሁለት የዓለም ጦርነቶች በአያሌው የኃያል ነን ባይ...