‹‹ከዕለታት››
ዝግጅት፡‑ ‹‹ከዕለታት›› የተሰኘ በቅድስት ይልማ ተደርሶ በዕፀሕይወት አበበ የተዘጋጀ ፊልም ምርቃት፤
ይዘት፡- ሁለት ተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ከተፈጥሮ ባጋጣሚ ያገኙትን ስጦታ እንዴት እንደሚጠቀሙበት የሚያሳይ የቤተሰብ ድራማ ፊልም፤
ቀን፡- ነሐሴ 3 ቀን 2007 ዓ.ም.
ሰዓት፡‑ 11፡00
ቦታ፡‑ ኦሮሚያ ባህል ማዕከል
*********
የግጥም ምሽት
ዝግጅት፡- ‹‹ቲንኪንግ አውት ላውድ›› በሚል ርዕስ የግጥም ምሽት፤
ቀን፡- ነሐሴ 3
ሰዓት፡- 12፡00
ቦታ፡- አዲስ ጉርሻ ሬስቶራንት
*********
‹‹የካፊያ ምች››
ዝግጅት፡- ‹‹የካፊያ ምች›› የተሰኘ የተፈሪ ዓለሙ 60 ግጥሞችን የያዘው መጽሐፍና 20 ግጥሞች ያሉት ሲዲ ምርቃት፤
ቀን፡- ነሐሴ 4
ሰዓት፡- 11፡00
ቦታ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር