Monday, December 4, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜና‹‹የመንግሥት አመራር በሙሉ ሙስና ስለፈጸመ ስብስብ አድርጋችሁ የምታደርጉትን አድርጉ የሚል መልዕክት አልደረሰኝም››

‹‹የመንግሥት አመራር በሙሉ ሙስና ስለፈጸመ ስብስብ አድርጋችሁ የምታደርጉትን አድርጉ የሚል መልዕክት አልደረሰኝም››

ቀን:

  አቶ ዓሊ ሱሌይማን፣ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽነር

ባለፈው ዓርብ መስከረም 7 ቀን 2008 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽነር አቶ ዓሊ ሱሌይማን፣ ከጋዜጠኞች ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ መንግሥታዊው ሥርዓት በሙስና ውስጥ መዘፈቁን በግልጽ እየተናገረ፣ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ግን በመናኛ ጉዳዮች ላይ አተኩሯል የሚል ነው፡፡ የፖለቲካና የሕግ ቋንቋ የተለያዩ መሆናቸውን የተናገሩት አቶ ዓሊ፣ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዕርምጃ የሚወስደው በማስረጃ ላይ ተመሥርቶ ነው በማለት ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ በገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ጉባዔ ወቅት በሙስና ላይ ቁርጠኛ የሆነ አመራር አለመሰጠቱና ሙስናን መታገል አለመቻሉ ቢገለጽም፣ እከሌ ሙሰኛ ነው ተብሎ መረጃ ባለመቅረቡ ወደ ሕግ ለመሄድ አይቻልም ብለዋል፡፡ መንግሥት አሁንም ሙስናን ለመታገል ቁርጠኛ መሆኑንና እሳቸውም የተረዱት በዚህ መንገድ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ‹‹የመንግሥት አመራር በሙሉ ሙስና ስለፈጸመ ስብስብ አድርጋችሁ የምታደርጉትን አድርጉ የሚል መልዕክት አልደረሰኝም፤›› ያሉት አቶ ዓሊ፣ ከሙስና ጋር በተያያዘ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡዋቸው ምላሾች ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕይወታቸውን በኤድስ ምክንያት ላጡ ሰዎች 35ኛ ዓመት መታሰቢያ

ያለፍንበትን እያስታወስን በቁርጠኝነት ወደፊት እንጓዝ - በኧርቪን ጄ ማሲንጋ (አምባሳደር) በየዓመቱ...

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...