የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ የክለብ ተጨዋቹን የዝውውር ሕግ ካረቀቀ በኋላ በዘንድሮም የውድድር ጊዜ ውል የያዙና ከአንድ ክለብ ወደ ሌላ ክለብ የተዘዋወሩ ተጨዋቾችን ደሞዝ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሠረት ከ700 ወርሐዊ የደሞዝ እርከን እስከ 66 ሺሕ ብር ክፍያ ተቀምጠዋል፡፡
ተ.ቁ. |
ተጨዋች |
ክለብ |
ወርሐዊ ክፍያ |
1 |
አሥራት መገርሳ |
ዳሽን ቢራ |
66,666.00 |
2 |
ተመስገን ተክሌ |
አዋሳ ከነማ |
65,000.00 |
3 |
በኃይሉ አሰፋ |
ቅዱስ ጊዮርጊስ |
63,333.33 |
4 |
ደጉ ደበበ |
ቅዱስ ጊዮርጊስ |
63,333.33 |
5 |
ተስፋዬ አለባቸው |
ቅዱስ ጊዮርጊስ |
63,333.33 |
6 |
ምንያህል ተሾመ |
ቅዱስ ጊዮርጊስ |
63,33.33 |
7 |
ስዩም ተስፋዬ |
ደደቢት |
63,080.00 |
8 |
ዳዊት ፈቃዱ |
ደደቢት |
63,080.00 |
9 |
ሳምሶን ጥላሁን |
ደደቢት |
63,080.00 |
10 |
ቶክ ጀምስ |
ንግድ ባንክ |
60.897.47 |
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩት አሥር ተጨዋቾች በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ተከፋዮች ሲሆኑ 35 በመቶ ከደሞዛቸው ላይ ለመንግሥት ተቆራጭ ያደርጋሉ፡፡