የቴኳንዶ ጥበብ ለማሳወቅ ያለመው የማስተር ኪሮስ ገብረ መስቀል ‹‹ቴኳንዶ›› የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ መስከረም 30 ቀን 2008 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ተመርቋል፡፡
መጽሐፉ ሳይንሳዊ የማርሻል አርት ምስጢሮች የተቀመረበት ከመሆኑም በላይ ከነጭ ቀበቶ ጀምሮ እስከ ጥቁር ቀበቶ ድረስ ያሉትን የቴኳንዶ ቴክኒኮችን ማካተቱን አዘጋጁ ተናግረዋል፡፡ በ350 ፎቶዎች የታጀበው መጽሐፍ በ100 ብር ይሸጣል፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -