Thursday, May 30, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ስፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀመራል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀመራል

ቀን:

  የ2008 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ አበባ ስታዲየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራል፡፡ 14 ክለቦችን በሚያሳትፈው ውድድሩ በመጀመርያ ቀን ጨዋታ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ከመከላከያ እንዲሁም ደደቢት ከወላይታ ዲቻ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ከከተማ ዋንጫ ዝግጅት በኋላ የሚደረጉት ቀሪ አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሐሙስ ጥቅምት 18 ቀን 2008 ዓ.ም. በክልል ከተሞችና በአዲስ አበባ ስታዲየም ይደረጋሉ፡፡

በፕሮግሙ መሠረትም አዳማ ከነማ ከአምና ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አርባ ምንጭ ከነማ ዘንድሮ ከብሔራዊ ሊግ የተቀላቀለውን ሐድያ ሆሳዕናን ሲገጥም፣ የአዲስ አበባ የከተማ ዋንጫ አሸናፊው ዳሸን ቢራ ሌላውን እንግዳ ክለብ ድሬዳዋ ከነማን ሲያስተናግድ፣ ሐዋሳ ከነማ ሲዳማ ቡናን ያስተናግዳል፡፡

በቅድመ ዝግጅት ጨዋታ ላይ የተሳተፉ ክለቦች ከፕሪሚየር ሊግ ውድድር መዋሃድ አይከብዳቸውም የሚለው የብዙዎቹ ግምት ነው፡፡ በዚህም የቅድመ ጨዋታ ያደረጉ የዘንድሮ አዲስ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊዎች መካከል ወላይታ ዲቻና ድሬዳዋ ከነማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እንደጠቀማቸው ለሪፖርተር ተናግረው፣ በውድድሩ ላይ የተሻለ ነገር ለማሳየት እንደሚጥሩም አክለዋል፡፡                          

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[የክቡር ሚኒስትሩ ባለቤት የኬንያው ፕሬዚዳንት ያስተላለፉትን መልዕክት ተመልክተው ባለቤታቸውን በነገር ይዘዋቸዋል]

የኬንያው ፕሬዚዳንት ከሕዝባቸው ለቀረበባቸው ቅሬታ የሰጡትን ምላሽ ሰማህ? እንኳን ምላሻቸውን...

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...