የዳንስ ትእይንት
ዝግጅት፡- 40 የሚሆኑ ዘመናዊ ዳንሰኞች፣ አካል ጉዳተኞችና ታራሚ ሕፃናት ተጣምረው የኮንቴምፖራሪ ዳንስ ትእይንት ያቀርባሉ፡፡
ቀን፡- ጥቅምት 18 እና 19፣ 2008 ዓ.ም.
ቦታ፡- ሜጋ አምፊ ቴአትር
አዘጋጅ፡- ዴስቲኖ ዳንስ
ዐውደ ርዕይ
ዝግጅት፡- ‹‹ውልብታዎች በዘመንኛዊነት›› በሚል ርእስ የኃይሉ ክፍሌ፣ ኪሩቤል መልኬ፣ ያዕቆብ ብዙነህ፣ ለዓይኔ ጥላሁን፣ እንግዳዬ ለማ፣ አቢይ እሸቴና ናኦድ ክፍሉ ሥዕሎች ለእይታ ይቀርባሉ
ቀን፡- ጥቅምት 19
ሰዓት፡- 11፡30
ቦታ፡- ጉራም ዓይኔ የሥነ ጥበብ ማዕከል