‹‹… ከመሬት ጋር ተያይዞ ከእኛ ጋር ተጣብቆ ያለውን ደላላ የምንጠርግበት፣ ከእኛ ጋር ተጣብቆ ያለውን ባለሀብት ዞር በል የምንልበት፣ ከፈለገም ልማታዊ የሚሆንበት ሁኔታ ማመቻቸት ነው፡፡ … እዚህ አገር ላይ ከባድ ፈተና የሚሆነው እዚሁ እናወራለን እንጂ ከወጣን በኋላ የተለያየ የራሳችን ኔትወርክ እንዳይነካብን እንከላከላለን፡፡ አንዱ ትልቁ በሽታ ነው፡፡ ስለዚህ መቁረጥ ከሆነ በደንብ መቁረጥ ነው የሚያስፈልገን፡፡ የአመራር ሁኔታ ወሳኝ ነው የሚባለው ከዚህ ተነስቶ ነው፡፡››