«የሰቀቀን ኑሮ
የሰው ፊት አይቼ፣
ከእንግዲህ አልኖርም
ቤት ተከራይቼ፤»
እያለች ምሬቷን
ስትነግረኝ ቆይታ፣
«ቤት ካልሠራህ» ብላ
ሔደች ተቆጥታ፣
ዓለም የኪራይ ቤት
መሆኗን ረስታ፡፡
- ተስፋዬ መኩሪያ ገሠሠ «የኩርማን ጦርነት» (2004)
«የሰቀቀን ኑሮ
የሰው ፊት አይቼ፣
ከእንግዲህ አልኖርም
ቤት ተከራይቼ፤»
እያለች ምሬቷን
ስትነግረኝ ቆይታ፣
«ቤት ካልሠራህ» ብላ
ሔደች ተቆጥታ፣
ዓለም የኪራይ ቤት
መሆኗን ረስታ፡፡