Friday, December 8, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ስፖርትየሴካፉ ምድብ ድልድልና የጨዋታ ፕሮግራም

የሴካፉ ምድብ ድልድልና የጨዋታ ፕሮግራም

ቀን:

38ኛው የምሥራቅና መካከላው አፍሪካ (ሴካፉ) እግር ኳስ ሻምፒዮና ከቅዳሜ ኅዳር 11 እስከ 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ድረስ በአዲስ አበባ፣ በሐዋሳና በባህር ዳር ከተሞች ይከናወናል፡፡ በወጣው የምድብ ድልድል መሠረት በምድብ አንድ (ኤ) አስተናጋጇ ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣ ታንዛኒያና ሶማሊያ ሲገኙ፣ በምድብ ሁለት (ቢ) ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ብሩንዲና ዛንዚባር ይገኛሉ፡፡ በምድብ ሦስት (ሲ) ሱዳን፣ ማላዊ፣ ደቡብ ሱዳንና ጂቡቲ ናቸው፡፡

ቀን

የጨዋታ ቁጥር

ተጋጣሚ ቡድኖች

ምድብ

የጨዋታ ቦታ

ሰዓት

 

ቅዳሜ 15/03/2008

1

2

ብሩንዲ ከዛንዚባር

ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ

B

A

አዲስ አበባ

አዲስ አበባ

8፡00

10፡00

 

እሑድ 12/03/2008

3

4

ሶማሊያ ከታንዛኒያ

ኬንያ ከኡጋንዳ

A

B

አዲስ አበባ

አዲስ አበባ

8፡00

10፡00

 

 

ሰኞ 13/03/2008

5

6

ደቡብ ሱዳን ከጂቡቲ

ሱዳን ከማላዊ

C

C

ባህር ዳር

ባህር ዳር

8፡00

10፡00

 

ማክሰኞ 14/03/2008

7

8

ዛንዚባር ከኡጋንዳ

ሩዋንዳ ከታንዛኒያ

B

A

ሐዋሳ

ሐዋሳ

8፡00

10፡00

 

 

ረቡዕ 15/03/2008

9

10

11

12

ኬንያ ከብሩንዲ

ሶማሊያ ከኢትዮጵያ

ማላዊ ከጂቡቲ

ደቡብ ሱዳን ከሱዳን

B

A

C

C

ሐዋሳ

ሐዋሳ

ባህር ዳር

ባህር ዳር

8፡00

10፡00

8፡.00

10፡00

ሐሙስ 16/03/2008

              ዕረፍት

 

 

ዓርብ 17/03/2008

13

14

15

16

ሩዋንዳ ከሶማሊያ

ዛንዚባር ከኬንያ

ደቡብ ሱዳን ከማላዊ

ጂቡቲ ከሱዳን

A

B

C

C

ሐዋሳ

ሐዋሳ

ባህር ዳር

ባህር ዳር

8፡00

10፡00

5፡00

10፡00

 

ቅዳሜ 20/03/2008

17

18

ኡጋንዳ ከብሩንዲ

ታንዛኒያ ከኢትዮጵያ

B

A

ሐዋሳ

ሐዋሳ

8፡00

10፡00

እሑድ 19/03/2008

               ዕረፍት

 

 

 

ሰኞ 20/03/2008

 

19

20

 

B1 ከC2

A1 ከምርጥ 2

 

 

አዲስ አበባ

አዲስ አበባ

 

 

 

ማክሰኞ 21/03/2008

21

22

   C1 ከምርጥ  2

     A2 B2

 

አዲስ አበባ

አዲስ አበባ

 

ረቡዕ 22/03/2008

              ዕረፍት

 

ሐሙስ 23/03/2008

 

23

24

ግማሽ ፍጻሜ

አሸናፊ 19 ከአሸናፊ 20

አሸናፊ 21 ከአሸናፊ  22

 

 

አዲስ አበባ

አዲስ አበባ

 

ዓርብ 24/03/2008

               ዕረፍት

 

ቅዳሜ 25/03/2008

25

26

ተሸናፊ 23 ከተሸናፊ 24

አሸናፊ ከአሸናፊ

 

አዲስ አበባ

አዲስ አበባ

 

             
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ታዋቂው የኤሌክትሮኒክስ ብራንድ አይቴል የስትራቴጂ ለውጥ አካል የሆነውን አዲስ አርማ እና መለዮ ይፋ አደረገ።

በአለማችን ታዋቂ ከሆኑት የኤሌክትሮኒክስ ብራንዶች መካከል አንዱ የሆነው እና...

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...