Friday, May 17, 2024
- ማስታወቂያ -
- ማስታወቂያ -

በ25 ሚሊዮን ዶላር የተገዙ ምሥለ በረራዎች ተመረቁ

spot_img

ተዛማጅ ፅሁፎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ ገዝቶ ያስተከላቸውን የቦይንግ 787 እና ቦይንግ 777 ምሥለ በረራዎች ኅዳር 21 ቀን 2008 ዓ.ም. አስመርቋል፡፡ ምሥለ በረራዎቹ ሲኤኢ ከተባለ የካናዳ ኩባንያ በ25 ሚሊዮን ዶላር መገዛታቸውንና የተከላ ሥራውም በኩባንያው ባለሙያዎች መካሄዱን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በቀጣይ አየር መንገዱ የኤርባስ A350 እና ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ምሥለ በረራዎች የመግዛት ዕቅድ እንዳለው ታውቋል፡፡ አየር መንገዱ የቦይንግ 767/757፣ 737 እና ቦምባርዲየር ኪው 400 ምሥለ በረራዎች ባለቤት ነው፡፡ (ፎቶግራፍ ታምራት ጌታቸው)

spot_img
- Advertisement -spot_img

የ ጋዜጠኛው ሌሎች ፅሁፎች

- ማስታወቂያ -

በብዛት ከተነበቡ ፅሁፎች