Thursday, May 30, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ዜናየኦሮሚያ ክልል አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ

የኦሮሚያ ክልል አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ

ቀን:

የኦሮሚያ ክልል በተለያዩ የክልሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊነቶች ላይ አዳዲስ ሹመቶችን መስጠቱ ተገለጸ፡፡

የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ በይፋዊ የፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳሳወቁት፣ ሹመቶቹ የክልሉን የማስፈጸም አቅም ያሳድጋል ተብሏል፡፡ በዚህም መሠረት የተሰጡት አዳዲስ ሹመቶች የሚከተሉት ናቸው፡፡

 1. ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን፣ (የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ የነበሩ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር
 2. ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ (የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር የነበሩ) የኦሮሚያ ክልል የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ ኃላፊ
 3. ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ (የፌዴራል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሚኒስትር የነበሩ) የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
 4. አቶ አሰግድ ጌታቸው፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ
 5. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ፣ (የለገዳዲ ለገጣፎ ከተማ ከንቲባ የነበሩ) የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ኃላፊ
 6. ሚልኬሳ ሚደጋ (ዶ/ር)፣ (የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩ) የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
 7. ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣ (የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩ) የኦሮሚያ የውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮላፊ
 8. አቶ ሲሳይ ገመቹ፣ (የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩ) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪ ልማት ኤጀንሲ ኃላፊ
 9. ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ፣ የለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ከንቲባ
 10. ወ/ሮ እልፍነሽ ባዬቻ፣ የአዳማ ከተማ ከንቲባ
 11. ወ/ሮ ዘይነባ አደም፣ የአሰላ ከተማ ከንቲባ
 12. አቶ መሀመድ ከማል፣ የአርሲ ዞን አስተዳዳሪ
 13. አቶ ለሊሳ ዋቅወያ፣ የምዕራብ ወለጋ ዞን አስተዳዳሪ
 14. አቶ ጫሊ ቤኛ፣ የቡራዩ ከተማ ምክትል ከንቲባ
 15. አቶ ደስታ ቡኩሉ፣ የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ
 16. አቶ ካባ ሁንዴ፣ የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ
 17. አቶ አሰፋ ኩምሳ፣ የኦሮሚያ የውኃ ሥራዎችና ዲዛይን ኢንተርፕራይዝ ኃላፊ
 18. አቶ አበራ ቡኖ፣ የምዕራብ ጉጂ ዞን አስተዳዳሪ
 19. አቶ ነብዩ ዳብሱ፣ የቄለም ወለጋ ዞን አስተዳዳሪ
 20. አቶ ቦጋለ ሹማ፣ የነቀምቴ ከተማ ከንቲባ
 21. ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ (የአዳማ ከተማ ከንቲባ የነበሩ) የኦሕዴድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ
 22. አቶ አዲሱ አረጋ (የኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ የነበሩ)፣ የኦሕዴድ የፖለቲካና የገጠር አደረጃጀት ቢሮ ኃላፊ
 23. አቶ ከፍያለው አያና፣ የኦሕዴድ የፖለቲካና የከተማ አደረጃጀት ቢሮ ኃላፊ

በመሆን ተሹመዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[የክቡር ሚኒስትሩ ባለቤት የኬንያው ፕሬዚዳንት ያስተላለፉትን መልዕክት ተመልክተው ባለቤታቸውን በነገር ይዘዋቸዋል]

የኬንያው ፕሬዚዳንት ከሕዝባቸው ለቀረበባቸው ቅሬታ የሰጡትን ምላሽ ሰማህ? እንኳን ምላሻቸውን...

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...