Friday, July 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የሽኝት ሥነ ሥርዓት

ትኩስ ፅሁፎች

ማክሰኞ ሚያዝያ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. አመሻሽ ላይ ለቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት በይፋ የክብር አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት ሥነ ሥርዓት፣ አቶ ኃይለ ማርያም ከፍተኛ ደረጃ ያለው የክብር ሜዳሊያና ዲፕሎማ ተበርክቶላቸዋል፡፡ በሥነ ሥርዓቱ ላይ የቀድሞ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ የዕውቅና ሰርተፊኬትና የአንገት ሀብል ተበክርቶላቸዋል፡፡ 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች