ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በጎረቤት ጂቡቲ የመጀመሪያውን የውጭ ጉዞ ለሁለት ቀናት አድርገዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በተከናወነው በዚህ ጉዞ፣ ከፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር በሁለትዮሽና በአካባቢው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱን አገሮች የኢኮኖሚ ውህደት ዕውን ለማድረግና በወደብ ልማት አብሮ ለመሥራት ኢትዮጵያ ፍላጎት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስረድተዋል፡፡ የኢትዮጵያና የጂቡቲን ግንኙነት ለማጠናከር የሁለቱ አገሮች የፓርላማ አባላት ሚናቸው እንዲያድግም ጥሪ አድርገዋል፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -