Friday, March 24, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍርፍሬከናፍር

ፍሬከናፍር

ቀን:

‹‹ዳኝነት የሕይወት መስዋዕትነት ሊከፈልበት የሚገባ ሙያ አይደለም፡፡ እኛ የፊፋን ሕግ የምንተገብር ሙያተኞች እንጂ ጦር ሜዳ የዘመትን ወታደሮች አይደለንም፡፡››

በቅርቡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ግጥሚያዎች በአንዱ ድብደባ የደረሰበት ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ለሚ ንጉሤ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞችና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር በወቅታዊው የስፖርታዊ ጨዋነት ችግሮች ዙርያ ባዘጋጀው መድረክ ላይ የተናገረው፡፡  ወልዲያ ስታዲየም ላይ በተመልካቾች ከተጠቃው አቶ ለሚ በተጨማሪ በአዲስ አበባ ስታዲየም በቡድን መሪና በተጫዋቾች የተደበደበው ኢንተርናሽናል ዳኛ ኢያሱ ፈንቴም ‹‹ስፖርቱን ከፖለቲካ መለየት አልቻልንም፤ ሁኔታው ሲፈጠር ቆሞ ከመመልከት ውጪ ሊገላግል የመጣም የለም፤ የመከላከያው ፍፁም ገብረማርያም ብቻ ነው እገዛ ለማድረግ ሲጥር የነበረው፤›› ብሏል፡፡ ማኅበሩ በብሔራዊ ፌዴሬሽኖች የሚዘጋጁ ውድድሮች ላይ ለሦስት ሳምንት እስከ ግንቦት 20 ቀን 2010 ዓ.ም. ድረስ ላለመዳኘት መወሰኑ ታውቋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...