የፊልም ምርቃት
ዝግጅት፡- ‹‹አዳኝ›› የተሰኘውና በሰለሞን ገብሬ ተጽፎ የተዘጋጀው ፊልም ይመረቃል፡፡ ሰለሞን ታሼ (ጋጋ)፣ አዲስዓለም ብርሃኑና ሌሎችም ተዋንያን ተሳትፈውበታል፡፡
ቀን፡- ጥር 7 እና 8፣ 2008 ዓ.ም.
ቦታ፡- ሁሉም ሲኒማ ቤቶች
አዘጋጅ፡- ሰለሞን ገብሬ ፊልም ፕሮዳክሽን
****
የፎቶግራፍ ዓውደ ርእይ
ዝግጅት፡- ቱንድ ላይትስ በሚል አርዕስት የተዘጋጀው የሺሐረግ ስንቄ የፎቶግራፍ ዓውደ ርዕይ በመታየት ላይ ነው
ቦታ፡- ጉራማይሌ ዓርት ሴንተር
አዘጋጅ፡- ጉራማይሌ ዓርት ሴንተር
****
ጉማ
ዝግጅት፡- ሦስተኛው ዙር የጉማ ፊልም ሽልማት የሚካሄድ ሲሆን፣ 26 ፊልሞች
በ18 ዘርፎች ይወዳደራሉ፡፡
ቀን፡- ጥር 9፣ 2008 ዓ.ም.
ቦታ፡- ጎልደን ቱሊፕ ሆቴል
ሰዓት፡- 9፡00
አዘጋጅ፡- ኢትዮ ፊልም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር