Sunday, March 26, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ካሮቱናአህያው

ትኩስ ፅሁፎች

«አንድብልህገበሬነበሩ፡፡ብዙገበሬዎችከሚያደርጉትሁሉየተለየፈጠራናችሎታምነበራቸው፡፡ለምሳሌብዙገበሬዎች፣በአህዮቻቸውከአውድማእህልጭነውወደቤትሲወስዱአህዮቹከብዷቸውከነጭነቱመሬትሲተኙበዱላይደበድቧቸዋል፤እኚህገበሬግንአይደበድቡም፡፡ገናማለዳከቤታቸውሲወጡለአህያውማባቢያየሚሆንካሮትበኪሳቸውይዘውይሄዳሉ፡፡የጫኑትአህያመሬትሲተኛረጅምእንጨትከጋማውጋርያስሩናከእንጨቱጫፍካሮቷንጨምረውያስራሉ፡፡በዚህጊዜአህያውካሮቷንሲያይለመብላትይነሳል፤ወደካሮቷምይገሰግሳል፣ካሮቷምትሄዳለች፡፡እርሱምይሄዳል፡፡በዚህሁኔታበቀላሉቤትይደርሳል፡፡አሁንምገበሬውካሮቷንአንሥተውበኪሳቸውያደርጋሉ፤አይሰጡትም፡፡ለምንሌላጊዜያታልሉበታልና፡፡»

  • ደመወዝአበበ ‹‹የሰባኪውምሳሌ›› (1994)
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች