Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ምን የት?ምን የት?

  ምን የት?

  ቀን:

  የኪነ ጥበብ ምሽት

  ዝግጅት፡- ግጥምን በጃዝ፣ ዲስኩር፣ ወግና አጭር ተውኔት የሚስተናገድበት የኪነ ጥበብ ምሽት

  ቀን፡- የካቲት 4 ቀን 2008 ዓ.ም.

  ሰዓት፡- 12፡00 – 2፡00

  ቦታ፡- ፓስፊክ ሆቴል

  አዘጋጅ፡- የኔታ ኪነ ጥበባትና ፕሮሞሽን

  የሥዕል ዐውደ ርዕይ

  ዝግጅት፡- ‹‹ኦፍ ኮምፓሽን ኤንድ ዲቮሽን›› የተሰኘ የሥነ ጥበብ ትዕይንት በደረጀ ደምሴ፣ ሔኖክ አየለ፣ ሱራፌል አማረ፣ ትዝታ ብርሃኑና ዘላለም ግዛው ይቀርባል

  ቀን፡- የካቲት 5

  ሰዓት፡- 12፡00

  ቦታ፡- ሞርኒንግ ስታር ሞል

  አዘጋጅ፡- ጉራምአይኔ የሥነ ጥበብ ማዕከል

  የፍቅረኞች ቀን

  ዝግጅት፡- ጥንዶችን በፍቅረኞች ቀን ለማዝናናት የተሰናዱ መርሐ ግብሮች ከሚካሄዱባቸው ሆቴሎች መካከል በዋሺንግተን ሆቴል የሚካሄደው ‹‹የፍቅር ቀጠሮ›› የተሰኘ ዝግጅት ይጠቀሳል፡፡ በካፒታል ሆቴል ጥንዶች ተሞክሯቸውን የሚያካፍሉበትና ፍቅረኞች ሙዚቃ የሚታደሙበት መድረክ ተዘጋጅቷል፡፡

  ቀን፡- የካቲት 5

  ሰዓት፡- 12፡00

  የተማሪዎች ፌስቲቫል

  ዝግጅት፡- የሕፃናት የንባብ ባህልን ለማዳበር ያለመ ፌስቲቫል ‹‹ኑ እናንብብ›› በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል

  ቀን፡- የካቲት 5 እና 6

  ቦታ፡- አዲስ አበባ የባህል ማዕከል አዳራሽ

  አዘጋጅ፡- አማራጭ ሚዲያና ኢንተርቴይመንትና ኢጋ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን

  ‹‹ሁለቱ ኢትዮጵያዎች››

  በቅርቡ ገበያ ላይ የዋለው የፀጋው መላኩ ‹‹ሁለቱ ኢትዮጵያዎች፤ የመጽሐፍ ቅዱሷ ኢትዮጵያና የአሁኗ ኢትዮጵያ አንድ ናቸውን?›› የተሰኘው መጽሐፍ ትኩረቱን ያደረገው በጥንታዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ነው፡፡ መጽሐፉ ኢትዮጵያ ከሚለው ስያሜ ትርጓሜ አንስቶ ከቅድመ ሆሜር ኢትዮጵያ በመነሳት ስለ ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ ያትታል፡፡ ጸሐፊው በመግቢያው እንዳሰፈረው፣ በጥንታዊ የታሪክ ዘመን ሁለት ኢትዮጵያዎች እንደነበሩና ከሁለቱ አንዷ የአሁኗ ኢትዮጵያ መሆኗን በርካታ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ መጽሐፉ ይህንን ከመፈተሽ ባሻገር ያለውን ግብ፣ ‹‹የመጽሐፉ ዓላማ በአነጋጋሪነት የተነሱትን ጉዳዮች ሰዎች እንዲነጋገሩባቸው በማሰብ ወደ መነጋገሪያ ጠረጴዛው ማቅረብ ነው፤›› ሲል አስቀምጧል፡፡ አሥር ምዕራፎችን በ223 ገጽ የያዘው ይህ መጽሐፍ፣ በ75.85 ለገበያ ቀርቧል፡፡

  spot_img
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ዳግም ነፍስ የዘራው የተማሪዎች ማርች ባንድ

  የሙያው ፍቅር ያደረባቸው ገና በልጅነታቸው ነው፡፡ በ1970ዎቹ መጀመርያ፣ ለቀለም...

  በስንደዶና ሰበዝ የተቃኘው ጥበብ

  በአንዋር አባቢ ተወልዳ ያደገችው መሀል አዲስ አበባ አራት ኪሎ ነው፡፡...

  አዲስ ጥረት የሚጠይቀው  ኤችአይቪ  ኤድስን  የመግታት  ንቅናቄ

  ‹‹ኤችአይቪ በመላው ዓለም  በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያጠቃ ዋነኛ የሕዝብ...

  የኅትመት ብርሃን ያየው ‹‹የቃቄ ወርድዎት›› ቴአትር

  ከአራት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መድረክ ላይ ይታይ...