Friday, June 2, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ማኅበራዊስታትስቲክስ ኤጀንሲ ለሥነ ሕዝብና ጤና ዳሰሳ ጥናት ከአሜሪካው ተቋም ጋር ተፈራረመ

ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ለሥነ ሕዝብና ጤና ዳሰሳ ጥናት ከአሜሪካው ተቋም ጋር ተፈራረመ

ቀን:

ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ በየካቲት 2008 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሥነ ሕዝብና የጤና ዳሰሳ ጥናት ዕቅድ ለማዘጋጀት የሚያስችል ስምምነት መጋቢት 3 ቀን 2007 ዓ.ም. ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩኤስኤአይዲ) ጋር ተፈራረመ፡፡

ጥናቱ፣ ከፕሬዚዳንቱ አስቸኳይ የኤድስ ዕርዳታ ዕቅድ (ፔፕፋር) በተገኘ ከፊል ድጋፍ፣ በሥነ ተዋልዶና በቤተሰብ ዕቅድ ዝንባሌ፣ የሕፃናት የአመጋገብ ሁኔታ፣ ለሕፃናትና ለእናቶች በሚሰጡ የጤና አገልግሎቶች፣ በቤተሰብ ዕቅድ፣ በኤችአይቪ ኤድስ ዙሪያ ያለ ግንዛቤና የበሽታው የሥርጭት ሁኔታ ላይ ወቅታዊና ተአማኒነት ያለው መረጃ በማቅረብ ላይ ያተኮረ ነው፡፡

የሥነ ሕዝብና ጠና ዳሰሳ ጥና ዕቅድ ለማዘጋጀት የሚያስችለውን ስምምነት የተፈራረሙት፣ የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢራቱ ይገዙና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ዴኒስ ዌለር ናቸው፡፡

 

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ

የአዛርባጃን ኤምባሲ  የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በትላንትናው ዕለት አከበረ። ሰኞ...

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...