‹‹እኛ ኢትዮጵያውያን ወንድምነትና ጉርብትና የምናውቅ፣ ደግሞም እግዚአብሔርን የምንፈራ ስለሆንን ወንድም ሕዝብ የሆነውን የግብፅ ሕዝብ በፍፁም የመጉዳት ሐሳብም ፍላጎትም የሌለን መሆኑን ነው፡፡ … ወላሒ ወላሒ፣ ግብፅን በፍፁም አንጎዳም!!››
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ከግብፁ ፕሬዚዳንት አልዱልፈታህ አልሲሲ ጋር በካይሮ ከተማ ሰሞኑን ባደረጉት ውይይትና ስለ ዓባይ ወንዝ ሁለቱ መንግሥታት ስለደረሱባቸው ስምምነቶች በአማርኛ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ