የኪነ ጥበብ ዝግጅት
ዝግጅት፡- ግጥምን በጃዝ፣ ዲስኩር፣ ወግና አጭር ተውኔት ይቀርባል
ቀን፡- መጋቢት 2 ቀን 2008 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 12፡00 እስከ 2፡00
ቦታ፡- ፓስፊክ ሆቴል
አዘጋጅ፡- የኔታ ኪነ ጥበባትና ፕሮሞሽን
*****
የሥዕል ዐውደ ርዕይ
ዝግጅት፡- የሠዓሊ ዳዊት አድነው ሥራዎች ‹‹ዕይታዊ ማስታወቂያዎች››
በሚል ርዕስ ይታያሉ፡፡
ቀን፡- መክፈቻ ዝግጅት መጋቢት 2
ሰዓት፡- 12፡00
ቦታ፡- ጉራምዓይኔ የሥነ ጥበብ ማዕከል
*****
ውይይት
ዝግጅት፡- በዳንኤል ሁክ የተጻፈው ‹‹አመፀኛው ክልስ››ን ደች ናሽናል ቲቪ ወደ ፊልም እየለወጠው ነው፡፡ ይህን ምክንያት በማድረግም በመጽሐፉ ላይ ውይይት ይካሄዳል፡፡ ለውይይቱ መነሻ ሐሳብ የሚያቀርበው ቴዎድሮስ አጥላው ነው፡፡
ቀን፡- መጋቢት 3
ሰዓት፡- 8፡00
ቦታ፡- ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት (ወመዘክር)
አዘጋጅ፡- እናት ማስታወቂያ