ከጋምቤላ ከተማ 42 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ኔጉዊል የስደተኞች ካምፕ ውስጥ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ይኖሩባታል፡፡ ከነዚህ ስደተኞች መካከል 47 ሺሕ ለትምህርት ቢደርሱም ዕድሉን ያገኙት 13 ሺሕ ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡ ፎቶዎቹ የካምፑን ሕይወት በየፈርጁ ያሳያሉ፡፡ (ፎቶ ዳንኤል ጌታቸው)
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -