ዝግጅት፡- ‹‹ዓጋመ›› የተሰኘና በደራሲ ግርማይ ገብረጻድቅ የተዘጋጀ የኢትዮጵያ ባህላዊ ታሪክ የሚያሳይ ባለ 480 ገጽ መጽሐፍ ምረቃ
ቀን፡- እሑድ ሰኔ 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
ቦታ፡- አክሱም ሆቴል
ዐውደ ርዕይ
ዝግጅት፡- የሠዓሊ ሰሎሜ ሙለታ ‹‹አ-ዙሪት›› የተሰኘ የሥዕል ዐውደ ርዕይ
ቀን፡- ከሰኔ 21 ሐምሌ 21 ቀን
ቦታ፡- ካዛንቺስ ፈንድቃ የባህል ማዕከል