ከተመሠረተ ከሰባ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን ሰኔ 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ተረክቧል፡፡ 160 መቀመጫዎች ያሉት አዲሱ አውሮፕላን (ጢያራ) በነዳጅ ቁጠባና ለመንገደኞች በሚሰጠው ምቾት የተቋሙን ገቢ ያሳድጋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት የ103 አውሮፕላኖች ባለቤት መሆኑን ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ተወልደ ገብረማርያም በአቀባበሉ ወቅት አስታውቀዋል፡፡ ፎቶዎቹ በአቀባበሉ ወቅት የነበረውን ገጽታ በከፊል ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -