Saturday, February 4, 2023
- ማስታወቂያ -
- ማስታወቂያ -

ለኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዲስ ፕሬዚዳንት ተሾመ

- ማስታወቂያ -

ተዛማጅ ፅሁፎች

የቀድሞ የኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ኃይለየሱስ በቀለ፣ በጡረታ የተገለሉትን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን ናና በመተካት ተሾሙ፡፡

አቶ ኃይለየሱስ የኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ሲቀላቀል፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንትነት በመሆን ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲያገለግሉ ነበር፡፡

የቀድሞው የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን በቅርቡ የሥራ መልቀቂያ አስገብተው ስንብት በመጠባበቅ ላይ እንደነበሩ ይታወሳል፡፡

spot_img
- Advertisement -spot_img

የ ጋዜጠኛው ሌሎች ፅሁፎች

- ማስታወቂያ -

በብዛት ከተነበቡ ፅሁፎች