Friday, December 2, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -

  ፊዛንት

  ቀን:

  ይህ የወፍ ዝርያ ፊዛንት በመባል ይታወቃል፡፡ በደቡባዊ ምዕራብ ቻይናና በበርማ አካባቢ ይገኛሉ፡፡ ጋሊ ፎርመርስ በመባል በሚታወቁት አዕዋፋት ቤተሰብ ይመደባሉ፡፡ ወንዶቹ ፊዛንቶች ከ100 እስከ 120 ሴንቲ ሜትር ይረዝማሉ፡፡ ጥቅጥቅ ባለ ጫካ ውስጥ የሚኖሩ ሲሆን ጥራጥሬ፣ ቅጠላቅጠልና የጀርባ አጥንት የሌላቸውን እንስሳት ይመገባሉ፡፡ የምሽት ጊዜያቸውን በዛፍ ላይ የሚያሳልፉት ወፎቹ መብረር ቢችሉም በእግራቸው መራመድን ይመርጣሉ፡፡ ነገር ግን ድንገት የሚያጋጥሟቸውን አደጋ ለመሸሽ በከፍተኛ ፍጥነት ወደላይ ከፍ ብለው መብረር ይችላሉ፡፡

  spot_img
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  [በተቋሙ ሠራተኞች የተወከሉ አንድ ባልደረባ ሚኒስትሩን ለማነጋገር ቀጠሮ ይዘው ወደ ቢሯቸው ገቡ]

  ጤና ይስጥልኝ ክቡር ሚኒስትር? ሰላም ሰላም ... ተቀመጥ! አመሠግናለሁ ክቡር ሚኒስትር!...

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...