Wednesday, March 22, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናየህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሞተው ተገኙ

የህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሞተው ተገኙ

ቀን:

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ፣ ሐሙስ ሐምሌ 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ንጋት ላይ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ መኪናቸው ውስጥ ሞተው ተገኙ፡፡

የህዳሴ ግድቡ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ ላለፉት ሰባት ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት ፕሮጀክቱን የመሩት ኢንጂነር ስመኘው፣ የሞቱበት መኪና ሞተር ሳይጠፋ መቆየቱንም ለማወቅ ተችሏል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...

አወዛጋቢነቱ የቀጠለው የአዲስ አበባ የጤፍ ገበያ

ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጤፍ የተከሰተውን የዋጋ ንረት...