ከሃያ ዓመታት ቆይታ በኋላ እንደ አዲስ የተጀመረውን የኢትዮ ኤርትራ ግንኙነት በማስመልከት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመርያዎቹን የአስመራ ተጓዦች ሐምሌ 11 ቀን 2010 ዓ.ም. አሳፍሮ ኤርትራ አድርሷል፡፡ ጉብኝት ከተደረገባቸው መካከል የአስመራ ከተማ ሃይማኖታዊ ተቋማት፣ ጥንታዊ መስህቦች፣ የምፅዋ ባህር ዳርቻዎች፣ የዶግአሊ ጦርነት ድል (ከ131 ዓመታት በፊት በአፄ ዮሐንስ አራተኛ ዘመን፣ በወርኃ ጥር 1879 ዓ.ም. በራስ አሉላ ጠቅላይ አዝማችነት በወራሪው የጣሊያን ሠራዊት ላይ ድል የተገኘበት) መታሰቢያ ሐውልትና ሌሎችም የመዝናኛ ሥፍራዎች ይገኙበታል፡፡ ፎቶዎቹ ከፊል ገጽታውን ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
ቆይታ በኤርትራ
ተዛማጅ ፅሁፎች