Saturday, September 24, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ሥነ ፍጥረትጥቁርና ነጭ ጡልጥሌ

  ጥቁርና ነጭ ጡልጥሌ

  ቀን:

  ጥቁርና ነጭ ጡልጥሌ ጥቁርና ነጭ ቀለም ያላቸው ተለቅ ያሉ ወፎች ናቸው፡፡ ከላይ ጥቁር ሆነው፣ ከዓይናቸው በላይ፣ ከአንገታቸው ጎን፣ ከጭራቸውና ከታች አካላቸው ነጭ ናቸው፡፡ በደረታቸው ላይ ጥቁር ጥብጣብ አላቸው፡፡ ባብዛኛው በኢትዮጵያ አካባቢ ይገኛሉ፡፡ የሰው መኖሪያ ዙሪያ ይታያሉ፡፡

  • ከበደ ታደሰ ‹‹የኢትዮጵያ መካከለኛው ስምጥ ሸለቆ ወፎች የኪስ መጽሐፍ›› (2000)
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ የአዲስ አበባን ንግድና ዘርፍ ምክር ቤትን በፕሬዚደንትነት ለመምራት በተደረገው ምርጫ አሸነፉ

  የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትን በፕሬዚደንትነት ለመምራት፣...

  ለቻይናው ፖሊጂሲኤል ኩባንያ የተሰጠው ውል ተቋረጠ

  የማዕድንና ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል የተገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ አልምቶ ኤክስፖርት...

  የሕግ ክልከላዎችና የሚያስነሱት ቅሬታ

  በኢትዮጵያ የአገርና የዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ ተብለው የሚወጡ አንዳንድ ሕጎች፣...