የኪነ ጥበብ ምሽት
ዝግጅት፡- ግጥምን በጃዝ፣ ዲስኩር፣ ወግና ተውኔት ይቀርባሉ
ቀን፡- ግንቦት 5 ቀን 2008 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 12፡00
ቦታ፡- ፓስፊክ ሆቴል
አዘጋጅ፡- የኔታ ኪነጥበብና ፕሮሞሽን
የግጥም ምሽት በአዳማ
ዝግጅት፡- ገጣምያን ጌትነት እንየው፣ ኤፍሬም ሥዩም፣ ምልእቲ ኪሮስ፣ ሰለሞን ሳህሌና አደም ሁሴን ግጥሞቻቸውን በአዳማ ከተማ ያቀርባሉ፡፡
ቀን፡- ግንቦት 6
ሰዓት፡- 10፡00
ቦታ፡- ኦልያድ ሲኒማ
አዘጋጅ፡- እናት ማስታወቂያ
የሥዕል ዐውደ ርዕይ
ዝግጅት፡- የሠዓሊ ናይዝጊ ተወልደ ሥራዎች ‹‹የሰፈር ሰው›› በሚል ርእስ በመታየት ላይ ናቸው
ቦታ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ ጋለሪ
አዘጋጅ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ