Monday, June 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

በ2.6 ቢሊዮን ብር የተገነባው የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ

ትኩስ ፅሁፎች

እሑድ ነሐሴ 13 ቀን 2010 ዓ.ም.ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) በተገኙበት የተመረቀው የረጲ ደረቅ ቆሻሻ የኃይል ማመንጫ ፣ 25 ሜጋ ዋት በማመንጨት ሥራ ጀምሯል ፡፡ በ2.6 ቢሊዮን ብር የተገነባው ይህ ፕሮጀክት 50 ሜጋ ዋት ማመንጨት ቢጠበቅበትም፣ የሥራ ተቋራጩ ካምብሪጅ ኩባንያ በውሉ መሠረት ባለመፈጸሙ ክስ ይመሠረትበታል ተብሏል፡፡ከአራት ዓመት በፊት ግንባታው የተጀመረው ፕሮጀክት፣ ከአዲስ አበባ ከተማ በቀን ከሚመነጨው ሦስት ሺሕ ሜትሪክ ውስጥ ግማሹን እየተጠቀመ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች