Monday, June 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል

ትኩስ ፅሁፎች

ለዓመታት በኤርትራ ሆኖ የትጥቅ ትግል ያራምድ የነበረውና አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ጳጉሜን 4 ቀን 2010 ዓ.ም. አዲስ አበባ ገብቷል። በንቅናቄው ሊቀመንበር  ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) እናዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የተመሩት አባላቱ፣ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ርስቱ ይርዳውና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችም በቦሌም በአዲስ አበባ ስታዲየም አቀባበል ያደረጉ ሲሆን፣ ሊቀመንበሩ በቦሌ በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በመምጣታቸው መደሰታቸውን ተናግረዋል። ፎቶዎቹ በቦሌና በስታዲም የነበረውን ሥነሥርዓት በከፊል ያሳያሉ፡፡የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል

የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል

የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች