የሰሞኑ ሰቆቃ
ባለፈው ሳምንት መገባደጃ በምዕራብ አዲስ አበባ በቡራዩና በአካባቢው በደረሰ ጥቃት፣ በሺዎች የሚቆጠር ሕዝብ ከመኖሪያ ቀዬው ተፈናቅሏል፡፡ ፎቶዎቹ በሽሮሜዳ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 (ቀበሌ 23) ወጣት ማዕከልና በፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ትምህርት ቤት የተጠለሉትን በከፊል ያሳያሉ፡፡