ጥሬ ዕቃዎች
- ሩብ ሊትር ዘይት
- 3 ፓውንድ የበግ ሥጋ የተከተፈ
- ሁለት የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
- 2 ፍሬ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
- የተፈጨ ቲማቲም (ድልህ)
- 4 ግራም የተከተፈ ቃሪያ
- 1 ጠርሙስ ቢራ
- 1 ኩባያ የበግ ሥጋ መረቅ
- ግማሽ ማንኪያ የተፈጨ ከሙን
- ጨው
አዘገጃጀት
- ዘይቱን መጥበሻ ላይ አግሎ ሥጋውን መጨመርና ማማሰል፤
- ሽንኩርቱን ጨምሮ ለአምስት ደቂቃ ማቆየት፤
- በጎድጓዳ ሰሀን ቢራውንና ሌሎቹን ግብዓቶች ጨምሮ የበሰለውን ሥጋና ሽንኩርት ማዋሃድ
- የሙቀት መጠኑ በቀነሰ እሳት ሥጋው እስኪበስል ቢያንስ ለአንድ ሰዓት ያህል ማብሰልና መመገብ፡፡
- ምንጭ ኦልሪሲፔ ድረ ገጽ