‹‹ከሁለት ዓመታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ የትኛውም የመንግሥት አስተዳደር ካስመዘገበው የበለጠ ውጤት የእኔ አስተዳደር አስመዝግቧል!››
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በኒውዮርክ መካሔድ በጀመረበት መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ካደረጉት ንግግር የተወሰደው ይህ የንግግራቸው ክፍል፣ በርካታ የዓለም መገናኛ ብዙኃን ያስተናገዱትና የተመድ ጉባዔተኞችን በሳቅ እንዲያጅቧቸው ያደረገ ነበር፡፡