- Advertisement - - Advertisement - ዜናቦሌ መንገድ በነበረ ተኩስ የሰው ሕይወት አለፈ ቦሌ መንገድ በነበረ ተኩስ የሰው ሕይወት አለፈ ታምሩ ጽጌ ቀን: October 4, 2018 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail ቦሌ መንገድ በሚገኘው የፓርላማ አባላት መኖሪያ አፓርታማ አካባቢ ከሌሊት ጀምሮ የተኩስ ልውውጥ የነበረ ሲሆን፣ የቦሌ መንገድ ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ መቆየቱና የሰው ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ መቆየቱና አሁን ላይ መከፈቱ ተሰምቷል፡፡ Previous articleክቡር ሚኒስትር ከአንድ የምርጫ ቦርድ ኃላፊ ጋር ምሳ እየበሉ ነውNext articleቦሌ አካባቢ በነበረ ተኩስ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ ኤልያስ ተገኝ - March 26, 2023 የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል... የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ ሔለን ተስፋዬ - March 26, 2023 በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ... ‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ ታምሩ ጽጌ - March 26, 2023 ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት... የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ ሲሳይ ሳህሉ - March 26, 2023 ‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...