Friday, December 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ሲመረቅ

ትኩስ ፅሁፎች

የአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ እሑድ መስከረም 27 ቀን 2011 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተመርቆ ተከፍቷል፡፡ የኢንዱትሪ ፓርኩ በ102 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን፣ ግንባታውም ከ147 ሚሊዮን ዶላር በላይ ፈጅቷል፡፡ 11 ሺሕ ሜትሪክ ኩብ ማጣራት የሚችል የፍሳሽ ማስወገጃ መሣሪያ አለው፡፡ ፓርኩ 19 የመሥሪያ ሼዶች የያዘም ነው፡፡ ይህም በተለያዩ ዘርፍ ለሚሠሩ ኩባንያዎች የሚያገለግል ይሆናል፡፡ የፓርኩ ግንባታ የተጀመረው በ2009 ዓ.ም. ነበር፡፡ 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች