Sunday, September 24, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ጎተራ ዘራፊው ዝሆን

ትኩስ ፅሁፎች

ሕንዳውያኑ ቤተሰቦች ከእርሻቸው የሰበሰቧቸውና በጎተራ ያስቀመጧቸው ምግቦች በየጊዜው እየተቀነሱ ያገኟቸዋል፡፡ ሁኔታው ግራ ሲያጋባቸው ምግባቸውን በሌሊት የሚሰርቀውን ሌባ ለመያዝ በጨለማ ያደፍጣሉ፡፡ ቪዲዮ ለመቅረፅም ተዘጋጅተዋል፡፡ ሜይል ኦንላይን እንዳሰፈረው በህንድ ኮምባቶሬ ነዋሪ የሆኑት የናታራጃን ቤተሰቦች የሌሊቱን የቀለብ ሌባ ለመጠባበቅ ይሰባሰባሉ፡፡ ምግባቸውን በየሌሊቱ የሚዘርፈውን ሰው ለመያዝ ተደራጅተው ቢጠብቁም፣ ይዘርፋቸው የነበረው ዝሆን መሆኑን አይተዋል፡፡ በቪዲዮ የቀረፁትና በዘገባው የተሰራጨው ፊልምም ዝሆኑ ጨለማን ተገን አድርጎ ሩዝ ሲበላ ያሳያል፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች