ኢትዮጵያ እየተሳተፈችበት ባለው የጂቡቲው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት አካል የሆነው የሙዚቃ መሰናዶ ነው፡፡ ኅዳር 25 ቀን 2011 ዓ.ም. በጂቡቲ ከተማ በነበረው የሙዚቃ ድግስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የባህል ቡድን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ በተገኙበት ያቀረበው ሙዚቃና ውዝዋዜ አድናቆትን አስገኝቶለታል፡፡ ፎቶዎቹ የድግሱን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡
(በዮናስ ዓብይ)