Friday, June 9, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የኅዳር 29 ቀን ክብረ በዓል

ትኩስ ፅሁፎች

ፌዴራላዊው ሕገመንግሥት የፀደቀበት ኅዳር 29 ቀን ከአሥራ ሦስት ዓመት በፊት የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ተብሎ በአገር አቀፍ ደረጃ እንዲከበር የተወሰነው በፌዴሬሽን ምክር ቤት ነበር፡፡ በ1999 ዓ.ም. ለመጀመርያ ጊዜ ‹‹ሕገ መንግሥታዊ ቃል ኪዳን የአብሮነታችን መገለጫ ነው›› በሚል መሪ ቃል ሲከበር አስተናጋጅ የነበረችው አዲስ አበባ ከተማ ናት፡፡ ዘንድሮም ለሦስተኛ ጊዜ መዲናዪቱ ያከበረችው ‹‹በብዝኃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ነው፡፡ ይህ ለ13ኛ ጊዜ የተከበረው በዓሉ ከአገሪቱ የተሰባሰቡ የተለያዩ ብሔረሰቦች በተለያዩ ጎዳናዎች በመዘዋወርና ትርዒት በማሳየትና በአዲስ አበባ ስታዲየም ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡ ፎቶዎቹ የበዓሉን ልዩ ልዩ ገጽታዎች በከፊል ያስቃኛሉ፡፡

የኅዳር 29 ቀን ክብረ በዓል

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች