Wednesday, December 7, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ኪንና ባህል‹‹ሰውዬው መደመር ወይስ መደናገር››

  ‹‹ሰውዬው መደመር ወይስ መደናገር››

  ቀን:

  በኢትዮጵያ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ገፀ ባህርይ ፈጥሮ፣ ‹‹የብርሃን ናፍቆት› በሚል ርዕስ በ2001 ዓ.ም. ረዥም ልብ ወለድ ያስነበበው በብዕር ስሙ መሰንበቻውን አቤል እ. ‹‹ሰውዬው›› በሚል ርዕስ አዲስ መጽሐፍ አውጥቷል፡፡ መጽሐፉ ስለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ የመሪነት ዝንባሌ፣ ክህሎት፣ ውሳኔ አሰጣጥ፣ የሥራ ባህል፣ አካባቢ ጥበቃና ማኅበራዊ ኃላፊነት፣ የሥራ ተግባቦትና አጠቃላይ የሥራ ፍልስፍና ካየውና ከተረዳው አንፃር የዳሰሰበት መሆኑን ገልጿል፡፡ በመጽሐፉ ርዕስ በታካይነት ‹‹መደመር ወይስ መደናገር የዳይሬክተሩ ድብቅ ማስታወሻ›› ይዟል፡፡  

  spot_img
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ‹‹እንደ አገር ቢያንስ ኮንዶም ማቅረብ አልቻልንም››   አቶ ባይሳ ጫላ፣ የኔፕ ፕላስ ተጠባባቂ ዳይሬክተር

  ቀደም ሲል በኤችአይቪ የተያዙ ሰዎችን የጋራ ድምፅ ለማሰማትና ተደራሽ...

  ትውፊቶች ከደቡብ እስከ ሰሜን

  ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ የተመሠረተበት የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ከፀደቀ ዘንድሮ ኅዳር...

  ምስርን የተካው የተቀናጀ የስንዴ ልማት በጊንቢቹ

  በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን በምትገኘው ጊንቢቹ ወረዳ ለእርሻ...

  የሱዳንን የፖለቲካ ቀውስ ይፈታል የተባለው የሱዳን ጄኔራሎችና የፖለቲካ ፓርቲዎች ስምምነት

  የሱዳን የጦር መኮንኖችና የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሁለት ዓመታት የሚቆይ ሲቪል...