ከወራት በፊት በተመረቀው የአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ የሚገኘው የቻይና የጨርቃ ጨርቅ አምራቹ አኔክስ፣ 100 ሺሕ ዶላር ግምት ያለው ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረቡን እሑድ ታኅሣሥ 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ገልጿል፡፡ የመጀመርያ ምርቱንም ለጣሊያንና አሜሪካ እንደሚያቀርብ በተገለጸበት መድረክ ላይ የቬትናም ባህላዊ የድራጎን ትርዒት በአርቲስቶቹ ቀርቧል፡፡ ፎቶዎቹ የፓርኩንና የትርዒቱን ከፊል ገጽታዎች ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -